#religion Begeta zm atblugn mn meselachu ene Orthodox negn gn lesan enageralew,yeteleyayu aynet negrochn demo ayalew mnamn ena begna betekrstiyan demo endesu aynet staff yelem slezi ene mndnew mareg yalebgn gra gebagn eko Protestantm Orthodox beteseboche melsulgn
Oct 09, 2022በመጀመሪያ ደረጃ ቅዱሳን ሐዋርያት የለያየ ቋንቋ ላላቸው ሰዎች በገዛ ቋንቋቸው ያስተማሩበት ትርጉም ያለው የሰው ልጅ ቋንቋ ነው:: አሁን ግን ፓስተር ነን እያሉ አእምሮው እንደሳተ ሰው ሜዳ ለሜዳ ሚቀባጥሩት ፈጽሞ ልሳን ሊባል አይችልም ምክንያቱም :- 1.ማንም ሰው ሊረዳው አይችልም (እንኳን ሌላው ለፍላፊውም አያውቀው) 2. ሰው ካልተረዳው ጥቅሙ ምንድነው? ለማነውስ? 3. አወቅን ብለው ሲዘላብዱ በማያውቁት ቋንቋ አምላክን እየሰደቡ ቢሆንስ........አንድም ጴንጤ ለዚህ መልስ የለውም ካለም እስኪ ወዲህ በሉ
Oct 09, 2022