Selam የፊቴ ቆዳ ወዛም ነው እና ክረምት ሲመጣ ሰቀቀን ውስጥ ነው ምገባው አየሩ ብርዳም ከሆነ ቡግር ይወረኛል በጋ ላይ ሁላ በስህተት አንድ ቀን ከዘነበ ወቶብኝ ያድራል ብርድልብስ ተከናንቤ መተኛት ደሞ አልችልም እና ቡግሩ ሲጠፋ ለረዥም ጊዜ ቦተው እንደጦቀረ ይቆያል እና አሁን ከቤት መውጣት ያስጠላኛል ሰው እንዲያየኝ አልፈልግም እና እባካችሁ ምታውቁት ነገር ካለ ሀኪም ቤት እንዳትሉኝ የለሁበት የቆዳ ህክምና የለም
Oct 09, 2022