TopazBadger342519
#religion
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ የዘማሪ በሱፍቃድን ''ሰላም እለኪ''የሚለውን መዝሙር እባካችሁ ትርጉሙን የምታውቁ ካላችሁ ተርጉማችሁ ላኩልኝ ?ሌላው ግዕዝ online የሚያስተምሩ ወይም በሌላ መንገድ ብቻ በምንም ይሁን መማር እፈልጋለው እሱንም የት ማግኘት እንደምችል ብትተባበሩኝ በቅንነት 🙏🙏አመሰግናለሁ🥰🥰
Oct 08, 20226 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ የዘማሪ በሱፍቃድን ''ሰላም እለኪ''የሚለውን መዝሙር እባካችሁ ትርጉሙን የምታውቁ ካላችሁ ተርጉማችሁ ላኩልኝ ?ሌላው ግዕዝ online የሚያስተምሩ ወይም በሌላ መንገድ ብቻ በምንም ይሁን መማር እፈልጋለው እሱንም የት ማግኘት እንደምችል ብትተባበሩኝ በቅንነት 🙏🙏አመሰግናለሁ🥰🥰
Oct 08, 2022"የግዕዝ አርድእት መወያያ" yemil group ale esun join adrgesh memar techyalesh
Oct 09, 2022ሰላም ለኪ new tewedaj......ena geez lememar demo meserete geez emibal channel ale telegram lay beza temaru ene bzu temrebetalw...mezmurun ene alwekewm
Oct 09, 2022YouTube lay alelesh ye geez temert
Oct 09, 2022