Hello guys this question is for muslims boys and girls. Why do u guys sing for Mohammed ?? መዘመር ያለበት ለአምላክ ብቻ አይደለም ? What's ur reason? Thank u for answering my question oh btw i am not follower of the religion i am just curious about leza new 😊
Oct 08, 2022መዘመር በራሱ በተለይ ከinstrument ጋር አይፈቀድም...ለአምላክም ቢሆን ውዴታችንን በኢባዳ(አምልኮ) እና እራስን ከሀራም በመጠበቅ እንጂ በመዝሙር መግለፅ በእምነታችን የለም...አንተ የታዘብከው አይነት መዝሙሮች በአብዛኛው ከስሜታዊነት ወይም ከእውቀት ማነስ የተነሱ የሚሰሩ ናቸው ወንድሜ።
Oct 09, 2022