KMB240.5
#other
አገር አቋራጭ አውቶቢሶችን በ ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ማሽከርከር እችላለሁ ?? ካልሆነም ህዝብ 2 ለማውጣት ማድረግ ያለብኝን ነገሮች ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Oct 08, 202213 engagements
አገር አቋራጭ አውቶቢሶችን በ ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ማሽከርከር እችላለሁ ?? ካልሆነም ህዝብ 2 ለማውጣት ማድረግ ያለብኝን ነገሮች ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Oct 08, 2022በህዝብ 1 የምትችል አይመስለኝም...እርግጠኛ አይደለሁም ወደ next እርከን ለማሳደግ 50% ትከፍላለህ (15000 ከሆነ ሙሉ 7500)...ከዛ የፅሁፍ መፈተን አይጠበቅብህም...የተግባር ብቻ ትፈተናለህ...የተቀየረ ህግ ከሌለ እንደዚህ ነው
Oct 09, 2022ደረቅ አንድም ሆነ ህዝብ አንድ ለማሳደግ ቢያንስ አንድ ዓመት በመጀመሪያው መንጃ ፍቃድህ መስራት አለብህ ፤ ከህዝብ 1 ቀድመህ ደግሞ ህዝብ ሁለትና ሶስት ማውጣት አይቻልም። ዕድሜ ደግሞ ለህዝብ 1 ከ22 ጀምሮ ለህዝብ 2 ከ24 ጀመሮ ለህዝብ 3 ከ26 ዓመት ጀምሮ ነው የሚቻለው ለደረቁም በተመሳሳይ። hope that answers your question.
Oct 09, 2022