#religion
ድል አለ በስምህ yemilew mezmur kalachu pls. Letbeberachu tnx🙏
Oct 08, 20223 engagements
ድል አለ በስምህ yemilew mezmur kalachu pls. Letbeberachu tnx🙏
Oct 08, 2022ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባሕር ይከፈላል መድኃኔዓለም ስልህ
Man I couldn't get it either....after I get back from work out... That's what always happens
Oct 09, 2022የማይሸረሸር አለቴ የማይናጋ መሰረቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞገሴ አንተህ ነህ የጽድቅ ልብሴ ቀራንዮ ላይ የቆመ በፍቅር የተተለመ ከፊቴ ተነሰነሰ ደምህ ሕይወቴን ወረስ እፎይ ልበል ልዘምር ሁነኸኛል ጌታ ክብር የሲና ምድር ኅብስቴ የተከተልከኝ አለቴ መርገሜን ሰብሮ አለፈ ሰላምህ ውስጤ ጎረፈ የማትደፈር ክልሌ የድል አርማዬ አክሊሌ ዓለምን ማሸነፊያዬ አንተ ነህ ክንዴ ጌታዬ ማዳፎችህን አይቼ በዕንባ ረጠቡ ጉንጮቼ ትዝታዬ ነው ዘወትር መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE 💚 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💚 💛 •✥• @Z_TEWODROS •✥•💛 💖 •✥• @Z_TEWODROS •✥• 💖