እንዴት ናቹ ውዶቼ 😘plzበትህትና ይሁን መልሳቹ🙏በሂወቴ ውስጥ ሁሌም ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገርአለ ሁሌምየ ፍቅር ግንኙነት በጀመርኩቁጥር እፈተናለሁ እሄን ስላቹሶሪ ግንበቃ ሁሌም እኔሳልሆንkiss ማረጋቸው እራሳቸውናቸው በዚም ቢበቃ መልካም ነበር ግን se**s እንድናረግም ጭምር እየተገፋፋው ነው ያለሁት እኔደሞ ከ ትዳር በፊት እሄን በማረግ ፈጣሪ እንዲዝንብኝ አልፈልግም ደሞ እሄ ነገር 1ዴ ብቻ አደለም የተፈጠረውከ 1ድም3 ነው እናም በዚነገር ተወዛግቢለሁ ለምን እንዲ ሚፈጠርብኝ ይመስላቹሀል ደሞ እሄን ያክል ሸበላም ቀልደኛም አደለሁም ግን በቃ እሄ ነገር ፈተና ሆነብኝ ለስጋዬ ልቤ ደሞ አታርገው እያለኝ እየወቀሰኝ ነው ፈጣሪ አውቆ እየፈተነኝ ያለ ይመስላቹሀል plzበጣም ግራ ተጋብቻለሁ ስለቀና ሀሳባቹ አመሰግናለሁ 🙏
Oct 08, 2022God don't examine anyone. As God is always the forgiving one. Try to keep in your behavior, in your way you are respecting the rules and will of God. Everytime you follow the right path the straggles in life will be worse, which is because Evil always work to find a reason to fell human. The reason you get frequently tasted in it is because Evil is trying its best to fell you through this. And thinking of why such exams in life, know Gold Becomes More Pure When It Pass Through The Fire Frequently. Just pray hard and keep on what you are doing it will get you into a better standard in your life.
Oct 09, 2022