#personal
ሰላም..... አስኮ ጫረታ ልብስ ለማየት ሄጄ ነበር እና በጣም የምአማምሩ ጫማዎች አየው ግን ለመግዛት original አደሉም ብዬ አሰብኩኝ: ምን ትላላችሁ ገዝታችሁ ታቃላችሁ? ኪሳራ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ 🙏
Oct 08, 20227 engagements
ሰላም..... አስኮ ጫረታ ልብስ ለማየት ሄጄ ነበር እና በጣም የምአማምሩ ጫማዎች አየው ግን ለመግዛት original አደሉም ብዬ አሰብኩኝ: ምን ትላላችሁ ገዝታችሁ ታቃላችሁ? ኪሳራ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ 🙏
Oct 08, 2022Mnu gar yalut nachew.... original emitagegnew demo 12 akababi nw
Oct 09, 2022Original bayhonum migerarmu nachw yberktalu zmblh geza
Oct 09, 2022Mech mech new yalew gebyaw demo sint birr nachew
Oct 09, 2022