ሰው አንድ ላይ ሲኖር #በፍቅር #በውዴታ #በሁሉም መስማማት የለበት #ግዴታ በአንድ #መንታ መንገድ እጃችንን #ቢለያይ ብዙ እንዳልተጓዝን ለምን #እንተያይ" resun men neber yihe ye eyob zefen
Oct 08, 2022EYOB MEKONNEN – ENDET BEYE ስላንቺ እንዴት ብዬ ክፉ ላውራ ችዬ እንዲህ ነው አልልም አንደበቴ አይዝልም የትም ይሆን የትም አፌ ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ስላንቺ እንዴት ብዬ ክፉ ላውራ ችዬ እንዲህ ነው አልልም አንደበቴ አይዝልም የትም ይሆን የትም አፌ ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ዛሬ አንዳችን ብንሆን በዳይ ጥፋተኛ መልካም ጣፋጭ ሕይወት ቆይተናል እኛ ከውብ ቀኖቻችን ብርሃን ከተሞሉ ጨለማን አንምዘዝ ከጊዜያችን ሁሉ ሰው አንድ ላይ ሲኖር በፍቅር በውዴታ በሁሉም መስማማት የለበት ግዴታ በአንድ መንታ መንገድ እጃችን ቢለያይ ብዙ እንዳልተጓዝን ለምን እንተያይ ታማኝ የልብ ወዳጅ ሚስጥረኛ ማንስ ነበር ኦኦኦ ስ እንደኛ ይህ እንዴት ተደርጎ እንዴት ቢረሳ መጥፎን ብቻ የምናነሳ እኔ እንደሁ በክፉ ስምክን አንስቼ እኔስ ከቶ አላውቅም ስቼ ስለ ጥሩ ነገር ዝምም አልልም አንደበቴ ያንተን ከቶ አይዝልም ስላንቺ እንዴት ብዬ ክፉ ላውራ ችዬ እንዲህ ነው አልልም አንደበቴ አይዝልም የትም ይሆን የትም አፌ ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ስላንቺ እንዴት ብዬ ክፉ ላውራ ችዬ እንዲህ ነው አልልም አንደበቴ አይዝልም የትም ይሆን የትም አፌ ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ከቶ አይስትም ሌላ የማያውቃቸው የኔ ያንቺ የሆኑ ስንቱን አይነት ጉዳይ ገጥሞን በየቀኑ ሃሳቤን አራግፈሽ ሰጥተሽን እፎይታ ችግርሽን ስካፈል ፈንድቀሽ በደስታ ሰው አንድ ላይ ሲኖር በፍቅር በውዴታ በሁሉም መስማማት የለበት ግዴታ ከውብ ቀኖቻችን ብርሃን ከተሞሉ ጨለማን አንምዘዝ ከጊዜያችን ሁሉ ታማኝ የልብ ወዳጅ ሚስጥረኛ ማንስ ነበር ኦኦኦ ስ እንደኛ ይህ እንዴት ተደርጎ እንዴት ቢረሳ መጥፎን ብቻ የምናነሳ እኔ እንደሁ በክፉ ስምክን አንስቼ እኔስ ከቶ አላውቅም ስቼ ስለ ጥሩ ነገር ዝምም አልልም አንደበቴ ያንተን ከቶ አይዝልም
Oct 09, 2022