sunflower1398.5
#sport
Can anybody tell me about the run tomorrow in Addis ? Which time does it start and exact place ?
Oct 08, 20221 engagements
Can anybody tell me about the run tomorrow in Addis ? Which time does it start and exact place ?
Oct 08, 2022ማስታወቂያ! ለዓለም የአእምሮ ጤና ቀንን በማስመልከት ለአእምሮ ጤና እና ደኅንነት እሮጣለሁ በሚል መሪቃል ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር መስከረም 29/2015 ዓ.ም ለመሮጥ የተመዘገባችሁ የጤና ሚኒስቴር ሰራተኞች እና የአእምሮ ጤና ቤተሰቦች የሩጫ መስመር መነሻ እና መድረሻ ማሰተካከያ ተደርጓል:: የመሮጫ መስመር ፡ ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ተነስተን በፒኮክ መናፈሻ አድርገን ወሎ-ሰፈር ከዚያም በመጣንበት ተመልሰን (ከወሎ ሰፈር በፒኮክ መናፈሻ ) ኡራኤል ቤተክርስቲያን መዳረሻችን ይሆናል፡፡ ሰዓት፡ ጧት ከ2፡00 እስከ 4፡30 የሚከናወን ይሆናል፡፡ የአማኑኤል አእምሮ ስፔሻሊዝድ ሆስፒታል ጉብኝት መስከረም 30 ቀን 2015 መነሻ ቦታ ፡- የጤና ሚኒስቴር ግቢ መነሻ ሰዓት ፡ ጧት 2፡30 ስለአእምሮ ጤና እና ደኅንነት ግንዛቤ ለመፍጠር በፕሮግራማችን ላይ በመገኘትዎ እናመሰግናለን “ዓለማቀፋዊ ትኩረት፡ የአእምሮ ጤና እና ደኅንነት ለሁሉም”
Oct 09, 2022