ሰዎች ስሜቴን እንዴት መቆጣጠር ልቻል how can i control my feeling &emotion
Oct 08, 2022Try meditation
Oct 08, 2022ሰዎች ስሜቴን እንዴት መቆጣጠር ልቻል how can i control my feeling &emotion
Oct 08, 2022Try meditation
Oct 08, 2022ስሜትን ለመቆጣጠር አመለካከት ላይ መስራት የሚጠበቅብህ/ሽ ይመስለኛል ስሜት በውጭ(በዙሪያችን) ለምንመለከተው ነገር የምንሰጠው አካላዊ ምላሽ ነው ይህ ምላሽ ግን በዙሪያችን ላሉ ነገሮች ባለን አመለካከት ሊቀያየር ይችላል አንድ ጥሩ ምሳሌ ልናገር አንድ የሚሸጥ ቤት ያለው ሰው ነበር እናም ከገዢ ጋር ይዋዋላሉ እናም ውሉ በፊርማ ሳይጠናቀቅ ለሌላ ጊዜ ይራዘማል እናም በዚህ ሁኔታ አንድ ቀን ሻጩ ከስራ ሲመለስ ቤቱ እየነደደ ያገኘዋል የተዋዋሉበት ውል ይፈረም አይፈረም አላወቀም እናም ደነገጠ ስሜቱ ተረበሸ ተንቀጠቀጠ ሚይዘውን ሚጨብጠውን አጣ በዚህ ሁኔታ እያለ አንደኛው ልጁ አባዬ ገዚው እኮ ውሉ ላይ ፈርሟል ይለዋል እንደዛ ሲሆን የነበረው ሻጭ የንብረቱ ባለቤትነት ስላበቃ ያ ሁሉ ስሜት ጋብ አለለት እጁን በደረቱ አድርጎ ይታዘብ ገባ ሌላኛው ልጁ እየሮጠ መቶ ገዢው አለመፈረሙን ሲነግረው ድንጋጤው ጭንቀቱ ድጋሚ አገረሸበት ምንድነው እዚህ ጋር የሆነው በውጭ ስለነገሮች ያለን አመለካከት ስሜታችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ነው እና በተቻለን መጠን አመለካከታችንን መቀየር ስሜታችንን እንድንቆጣጠር ያደርገናል
Oct 08, 2022Ewnet?yhe smet enenm betam nbr misemagn 1neger bamakrh tsemagnaleh wendme
Oct 08, 2022Mn???
Oct 08, 2022temelkach mehon tiru nw... ne endezi ayn gize remove yourself from the equation... sit back and watch how it'll play out... don't engage don't act .. just watch it takes a lot practice but with time you'll get there
Oct 08, 2022You can't control them if u try to control them you'll go mad. So instead of trying to control them just notice them don't do anything do not interfere just simply watch them.
Oct 09, 2022Try to be thinking based instead of feeling based
Oct 08, 2022