ፍቅረኛ ነበረኝ እና long distance ነው እና telegram ላይ ከሴቶች ጋር ልቅ የሆነ chat እንደሚያረግ አየው በአጋጣሚ even ከ1 ሴት ጋር አይደለም😔😔(ከባለትዳር ጋር ሁላ) ሲቀጣጠሩም ነበር። እና ምን ማድረግ አለብኝ ፍቅረኛ እንዳለው ግን ይነግራቸዋል(ስለእኔ)። ወንዶች አማክሩኝ እስቲ ምን ላርግ
Oct 07, 2022ስላንቺ ቢነግራቸው ባይነግራቸው ምን ለውጥ አለው? ባለትደሮቹ ስላንቺ ቢነግራቸው የሱን ውሽምነት ይተዉታል? girl move on.
Oct 08, 2022