Guys i need your help በመጀመሪያ አይታቹት ዝም ባትሉ በ ትህትና ብትሳተፉ ደስ ይለኛል እና እባካቹሁ!! ከ ልጅትዋ ጋር long distance relationship ውስጥ ነን እና ሚያስቸግሯት ልጆች እንዳለ ነግራኛለች ከ ትንሽ እስከ አዋቂ እስከ ባለትዳር እና የሆነ ነገር እንደደበቀችኝ ተረዳው እና ስጠይቃት አው አለችኝ ምንድነው ስላት sex ላደርግ ነበር እና kissing ጀመራ እንደተወች ነገረችኝ አድርጋም ይሆናል ሌላውንም እኔ ግን አላመንኳትም የመጀመሪያ ፍቅርዋ እንደሆንኩ ነግራኛለች እኔ ደሞ በመጀመሪያ ፍቅር የተጎዳው ሰው ነኝ እና ምን ላድርግ ?? ስታስቡት ብትወደኝ እንደዚህ ታደርጋለች ሰለምወድህ ነው የነገርኩክ ትላለች እኔ breakup 💔 እያሰብኩ ነው ማለት ወስኛለው እንጂ እናንተ ምን ትላላቹ እርዳታቹ ከምንም ጊዜ በላይ ያስፈልገኛል Please help me🥺 አመሰግናለሁ
Oct 07, 2022አንተ አትገባትም! Leave her to the streets
Oct 07, 2022