#other
Hey everyone adisu science museum eske snt seat endmisera yemiyawk kale negrugne ...
Oct 07, 20221 engagements
Hey everyone adisu science museum eske snt seat endmisera yemiyawk kale negrugne ...
Oct 07, 2022በአዲሱ የሳይንስ ሙዚየም የወቅቱን የዓለማችንን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ግኝቶች በነጻ ይጎብኙ ይሞክሩ! 📍 አ.አ አራት ኪሎ ታላቁ ቤተ-መንግስት ከአንድነት ፓርክ ፊትለፊት ከሰኞ እስከ አርብ ከ3:00 - 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ እና ዕሁድ ከ3:00 - 12:00 ሰዓት ጎብኚዎችን ያስተናግዳል። 🎖📖🎖 @aplusacademyy @aplusacademyy ▬▬▬▬▬▬▬▬
Oct 07, 2022