NavyCamel24114
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ? በተለይ አረብ ሐገር ያላችሁ ወይም የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ #ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አረብ ሐገር ለመሄድ ፓስፖርት ካወጣን በኋላ የሚወሰደው ስልጠና ለስንት ጊዜ ያህል ነው? #እና ደግሞ ከዛ ቀጥሎ ያለው Process ምንድነው?
Oct 07, 20220 engagements

Oct 07, 2022