#health
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ ለሊት ላይ ስተኛ ጥርሴን አጮሀለው እና ለመተው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም እባካችሁ እርዱኝ
Oct 07, 20225 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ምን መሰላችሁ ለሊት ላይ ስተኛ ጥርሴን አጮሀለው እና ለመተው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም እባካችሁ እርዱኝ
Oct 07, 2022Dental clinic
Oct 07, 2022ጥርስህ/ሽ እስካልተጎዳ ብዙም አሳሳቢ አደለም። ካሳሰበክ/ሽ ግን ከእንቅልፍ በፊት ለቀቅ ሚያረጉ ነገሮችን ማድረግ፣ ሙዚቃ መስማት እና የተስተካከለ እንቅል እንዲኖር ማድረግ፣ ከአእንቅልፍ በፊት ነቃ ሚያረጉ ነገሮች አለመጠቀም( ቡና፣ሻይ፣ሲጃራ የመሳሰሉትን)፣ የጥርስ መከላከያ ማድረግ፣ በየጊዜው የጥርስ ባለሙያ ማማከር( ጥርስ እንዳይጎዳ)፤ከዚህ በላይ ከሆነ psychiatrist ማማከር ይቻላል።
Oct 08, 2022Metemek
Oct 07, 2022Orthodox kehonesh Tsebel beterefe egzabher yimarsh
Oct 07, 2022Tsebel wendme tsebel heji
Oct 07, 2022