ሰላም ሰዎች👋 እኔ 20 አመቴ ነው መፃህፍትን አነባለሁ በእምነቴም ዙርያ ምችለውን ይዣለሁ ...ግን ምን መሰላችሁ እውቀቴ ከዚም ከዚያም የተቆነጣጠረ ሙሉ ያልሆነ ጥራዝ ነጠቅ አይነት ሆነብን ስለ አንድ ነገር ዝርዝር እውቀት የለኝም ትንሽ ናት...ሌላ ነገርም ስጠየቅ እንዲሁ .... አንድ ወይም ሁለት ወይም ሶስት ብቻ በደንብ ራሴን የምሞላው እንዴት ነው? ጥያቄው በዚህ እድሜ የማይመለስ ሊሆን ይችላል ግን ሀሳባችሁን አሰሙኝ 😊🙏🙏
Oct 07, 2022የፈለግከውም ብለህ ብትጠራ ከዚም ከዛም የተቀናጨበ እውቀት መኖሩ መልካም እና ከበቂ በላይ ነው። ይሄ እድሜ በህይወትህ ወሳኝ እና ትምህርትህ ላይ ማተኮር የሚያስፈልግበት በመሆኑ ሁሉንም ተውና Academic ትምህርት ላይ ብቻ አተኩር። የተቀሩት ነገ ይደርሳሉ።
Oct 07, 2022