Antnh139
#technology
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ማለት ከውጪ mastercard አስልኬ ነበር እና ውስጡ balance የለውም እና ደግሞ በራሴ account ነው የተከፈተው እና ጥያቄዬ Cryptocurrency እንሸጣለን ምናምን የሚሉት ማለት በ paypal በኩል የሚሉ ብዙ ሰምቼያለው እና ከ paypal ወደ mastercarde dollar ማስገባት አልችልም የምታቁ please
Oct 06, 20223 engagements