#3 ፒፓው i have another question ena የዘንድሮ ልጆች ልፍስፍስ እየሆንን ነው both of us boy and girls kmr for instance my mother 17 አመቷ ነበር እኔን ስትወልደኝ ከዛ በፊት በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፋለች however እሷ በዛ እድሜ የነበራትን mental maturity ባሁን ጊዜ ያሉ ሴቶች be 25 be 30 የላቸውም even motivational speaker ነን ሚሉት ሁሉ ያሳለፉ አይመስለኝም ለምን መሰላቹ ይህን ያልኳችሁ some girls am not ready to give a child mentaly በሚል ሰበብ abort yaregalu above 25 honew minamn በ ወንዶችም እንደዛው 30 አመት አልፎት የናቱን ሽሮ ሚጠብቅ ስንት አለ ቤተሰቡ ላይ depedent mihon እና ተሳሳኩ ወይስ ትክክል ነኝ????
Oct 05, 2022Yehone quote astaweskegn " Strong men create Good times, good times create Weak men,Weak men create Bad times, bad times create strong men, Strong men create Good times and the cycle continues...
Oct 05, 2022