#religion
#religion “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ከላይ ያለው ጥቅስ ስለኢየሱስ ነው፤ ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው። ስንት የዘላለም አባት ነው ያለን?
Oct 04, 20228 engagements
#religion “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ከላይ ያለው ጥቅስ ስለኢየሱስ ነው፤ ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው። ስንት የዘላለም አባት ነው ያለን?
Oct 04, 20221 ነው እሱም እግዚአብሔር አብ ነው የጠቀስከው ክፍል ላይ አባት የሚለው ቃል የገባው ባለቤትነትን ለማመልከት ነው ለምሳሌ ሰይጣንን የሀሰት አባት ሲለው መጽሐፍ ቅዱስ የውሸት ሁሉ ባለቤት እሱ መሆኑን እንደተገለፀው ማለት ነው።
Oct 05, 2022And newa snt felek? 😳
Oct 05, 2022አዎ እየሱስ የዘላለም አባታችን ነው 1 የዘላለም አባት ብቻ ነው ያለን
Oct 05, 2022Ande yezelalem abat new yalen semum eyesus new efesihon 4:6-7 milikiyas 2:10 1thimotiyos 3:16
Oct 05, 2022Ersu legna ye zelalem abat bw...ab" degmo yesu ye zelalem abat nw...ሚስጢረ ስላሴ
Oct 05, 2022