#business
ሰላም ጋይስ ዉጪ ሃገር ዘመድ ያለዉ ሰዉ ምን አይነት እቃዎችን በምን አይነት መንገድ እያስመጣ business መስራት ይችላል?
Oct 04, 20223 engagements
ሰላም ጋይስ ዉጪ ሃገር ዘመድ ያለዉ ሰዉ ምን አይነት እቃዎችን በምን አይነት መንገድ እያስመጣ business መስራት ይችላል?
Oct 04, 2022ማንኛዉንም ነገር እያስመጣህ ሽጠዋ ሁሉንም ነገር Social media አካዉንት ከፍተህ ሰዎች order እንዲያደርጉህ መጠየቅ ነዉ
Oct 05, 2022Masmetat kechalk abren ensra
Oct 06, 2022Bzi sat mnm aynet eka btasmta kisara naw cuz gdeb ale keret chemrwal so
Oct 05, 2022