ሰላም እንዴት ናችሁልኝ🙏 👉ጥያቄ ነበረኝ። 1⃣አክሲዮን ለመግዛት አስቤ ነበር። እናም የምን አክሲዮን እንድገዛ ትመክሩኛላቹ??? የምታውቁትና በጣም አዋጭ ነው የምትሉትን የአክሲዮን አይነት ካለ አማክሩኝ። [Earning per share'ሩስ ስንት ነው?] 2⃣የባንክ አክሲዮን ግዥ ውስጥ አዲስ በምስረታ ላይ ያሉትን ባንኮች ወይንስ ከነባር ባንኮች አክሲዮን ብንገዛ ነው አዋጭ የምትሉት??? why?
Oct 04, 20221,አዋጭ የሚባለው አክሲዮን ባንክ ነው ግን ያው ካሰራር አንፃር ኪሳራ ስለማያመጣ እንጂ higher Earning per share አለው ማለቴ አይደለም 2,ሁለቱም በራሳቸው ጥቅም አላቸው #በምስረታ ላይ ያለ ባንክ አክሲዮን ብገዛ የመስራችነት ልዩ የሚባሉ ጥቅሞችን ታገኛለህ #ከተመሠረቱ የቆዩ ባንኮችን አክሲዮን ብገዛ ደሞ ባንኮቹ ካዲሶቹ በተሻለ ትርፋማ ስለሚሆኑ ትርፍ ክፍፍል ላይ የተሻለ ልታገኝ ትችላለህ:: ግን አክሲዮን የሚጠቅምህ የምገዛው አክሲዮን መጠን ብዙ ከሆነ ነው!
Oct 04, 2022