ሰላም ... እንዴት ናቹ ቤተሰቦች .. እኔ ደህና አደለሁም እርዳታቹን እፈልጋለሁ ምን መሰላቹ እያበድኩ ይሁን ምን ይሁን ግራ ገብቶኛል ... በቀን ሁሉም ነገር ህልም ነው የሚመስለኝ በቃ ተኝቼ እንደማደርገው ለሁሉም ነገር ትርጉም አጣሁበት በቃ ያበድኩ እየመሰለኝ ነው እንጃ ለመግለፅም ይከብዳል... እባካቹ እንዴት ከዚ ነገር መውጣት እችላለሁ እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ እናንተም አጋጥሟችው ያቃል
Oct 03, 2022ወይኔ የዘንድሮ ኑሮ ህዝቤን እያጨለለው ነው ልበል የምር ይሄ ነገር ከመብዛቱ የተነሳ እራሴን መጠራጠር ልጀምር ነው 🧐
Oct 04, 2022