እንዴት አመሻችሁ ??? ብዙውን ጊዜ ሰፈራችን ማታ ማታ የምትጮህ ወፍ አለች ። ለረጅም ሰአት ያለማቋረጥ ትጮሀለች እናም ስለ እሷ አንድ እንደ አፈ ታሪክ የሰማሁትን ልንገራችሁ ። ወፊቷ ወረሽ ቀረሽ ትባላለች ። ታሪኩም ቤተሰብ ከሆኑ ወፎች ውስጥ እናታቸው ትሞትና አንድ ልጅ ካሉት ውስጥ መከፈኛ ላምጣ ብላ ትወጣለች ነገር ግን አልተመለሰችም ። ስለዚህ ይህች ወፍ ሁልጊዜ ማታ ማታ ትጮሀለች ይባላል ። እናም የዚህችን ወፍ ስም ወይም በአይኑ አይቷት የሚያውቅ ሰው ካለ እስቲ ምን እንደምትመስል ንገሩኝ ። ጎግል ላይ በጣም ፈልገናት ነበር ግን ወፍ የለችም ።
Oct 02, 2022እስኪ ድምጿን አሰማን
Oct 03, 2022