በናታችሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ፀጉሬ ከፊተኛው ተነቃቅሎ አለቀ ምክንያቱን አላወኩም አዲስ የጀመርኩት ነገር ቢኖር #ካስተር oil #ሬት #3 month birth control መርፌ እነዚ ናቸው በጣም ነው ፀጉሬ ከስሩ የሚነቀለው ምን ላድርግበት እባካችሁ
Oct 02, 2022Caster oil ke ret gar meche nw sew sitkem yayshiew koy
Oct 03, 2022በናታችሁ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ፀጉሬ ከፊተኛው ተነቃቅሎ አለቀ ምክንያቱን አላወኩም አዲስ የጀመርኩት ነገር ቢኖር #ካስተር oil #ሬት #3 month birth control መርፌ እነዚ ናቸው በጣም ነው ፀጉሬ ከስሩ የሚነቀለው ምን ላድርግበት እባካችሁ
Oct 02, 2022Caster oil ke ret gar meche nw sew sitkem yayshiew koy
Oct 03, 2022Castor oil bechawen tsegure ynkelale so it better to mixed with coconut oil,olive oil esume letetatbye steye like after 2-3hrs akoytesh tatbye or with other avocado, banana, eggs gar Arif nw...
Oct 04, 2022ማንኛውም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ የፀጉር መነቃቀልን ሊያመጣ ይችላል በውስጡ ፕሮጀስቲን የሚባር ሆርሞን ስለሚይዝ አሁን የበለጠ ብትንከባከቢው ተመልሶ ጥሩ ይሆናል እንቁላል አቯካዶ እሮጎ በፓፓዬ እና የመሳሰሉትን ተፈጥሯዊ ግብአቶች መጠቀም ይሻላል ሌላው ሺአ በተር ትንሽ ሞቅ አርገሽ ብቻ በቀላሉ በቤት ውስጥ የሚገኙትን መጠቀም እና አለመሰላቸት ጥሩ ውጤት ታይበታለሽ
Oct 04, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። @That_human
Feb 07, 2023Bio 9 is perfect for your hair
Oct 04, 2022Beka oil mnmn iyalk atisekay memeletihn imen muse yekefelew bahir mesleh kemithed imen ine melata neny bel😂😂... miluhn satsema tsegurhn andi aynet qibat texeqem atikeyayir ina ye ruz wuha tiru nw sibal semichalew beterefe gn tseliy🥲💪
Oct 03, 2022