goggggoo168
#education
ከፍሎ ለመማር አቅም የለኝም እና university ደሞ እቋርጫለው 3rd አመት ነበርኩ ይሔኔ እና መማር እፈልጋለው በብድር ወይም በነፃ አዲስ አበባ ውስጥ ሚያስተምር ግቢ ምታውቁት ባካችሁ?
Oct 02, 20222 engagements
ከፍሎ ለመማር አቅም የለኝም እና university ደሞ እቋርጫለው 3rd አመት ነበርኩ ይሔኔ እና መማር እፈልጋለው በብድር ወይም በነፃ አዲስ አበባ ውስጥ ሚያስተምር ግቢ ምታውቁት ባካችሁ?
Oct 02, 2022Hope university gemo yalew ke qebeli akemendelelh kasafk benetha yastemralu
Oct 03, 2022Wede kebena akebaibi poli technic...yemjbal college ale ye mengest if u want , u go there When entrance exam of 2014 result out
Oct 03, 2022