#philosophy
ጓደኞቸ እንዴት አላችሁ? እኔ የምለው አስመሳይነትን የማይወድ ከናንተ ማን ነው?በተለይ የመንግሥት ሥራተኞች! ካላስመሰላችሁ ስንት ቀን በሥራ ቦታ ትቆያላችሁ። ማለቴ አትባረሩም?ለኔ ባላስመሰልኩ ቁጥር እየከደኝ ስለሆነ ልምዳችሁን አካፍሉኝ አመሰግናለሁ
Oct 02, 20220 engagements

Oct 02, 2022