Zeregnenetn matfat yechalal belachu tamnalachu Kehone endet
Oct 02, 2022completely aychalm, mekenes gn ychalal
Oct 03, 2022Zeregnenetn matfat yechalal belachu tamnalachu Kehone endet
Oct 02, 2022completely aychalm, mekenes gn ychalal
Oct 03, 2022ዘረኝነትን የምቀንሺዉ ኢኮኖሚሽን ስታሳድጊ ነዉ....ሊጠፍ አይችልም ግን በመጠኑ ሊቀንስ ይችላል....ጎረቤት ሶማሊያን ማየት በቂ ነዉ አንድ ቋንቋ,አንድ ሀንማኖት,አንድ ቀለም ኖሯቸዉ እርስ በርስ እንዴት እንደሚገዳደሉ በአጠቃላይ ኢኮኖሚሽ ሳያድግ...ዘረኝነት,ብሄርተኝነት,የጎሳ ግጭት አጠፍለዉ ማለት ከባድ ነዉ ዘረኝነት ሊቀንስ ይችላል እንጂ አይጠፍም::
Oct 03, 2022If most of the people who are rich are not tribalist/racist... people under them wont be By controlling the money supply of political parties and political elites who fund such people to spread the word #followTheMoney
Oct 03, 2022Its basically connected to the Economy... there are two ways to get money in this world: (1) By creating problems & (2) By solving problems. As long as we have a politics, politicians, rich employeers, an economy, a security service sector that make sure more people are rewarded for only creating problems rather than solving them... we will never get rid of tribalism... Not that we can completely get rid of it but we can make it so small its insignificant at a country level
Oct 03, 2022Demo mn endehone alemawoku nw miasaznew😏
Oct 03, 2022Zeregnitn yametaw dinkurna dinkurinan matfat demo ametat yifejal silezih be ethiopia melewot tesfa korichalehu People mehayim slehone nw manim meto yehager mer eyehone mifenechibin Try d/t opportunities here👉 @OppsEth
Oct 03, 2022Zeregegnt Matfat sayhon ksu befit ethiopiawint endmikedm masgenzeb ena ke zer befit 1 endnberen masgenzeb yechalal lesu dmo talak alama yalew lebam meri yasfelgenal ende zeru sayhon ende ethiopiawi emyasb meri ....yhen astesasebun hezbu lay anstsebarko hagrn megnbat emichel Meri....kzam yetgnawm ethiopiawi slerasu seyasb kedmo slehageru ketlo sle zeru endyasb mareg yechalal
Oct 03, 2022ኢትዮጵያዊ ሆነ ነጭን የምትንቅ ከሆነ Still ዘረኝነት ነው።
Oct 03, 2022Yaw ene masebew ande ye zeregnenet hasab yalew tewled lay kemeret tenesto ketenet jemro yadaberwen kim ena telacha matfat michal neger aymeslegnm gn hetsanat ena tadagi lejoch ye hager fikir endinorachew argo masadeg hageritua lay yalut chgerochem hone melkam negeroch yehulachenm ej yalebet endehone eyastemaren masadeg techemari zeregna tewled endayefter mifthe mihon yemeslegnal mkniyatum ye zeregnenetachen menesha rasu bezi akal tebedyalew weyem yehone akal ye sletan yebelaynet neber kemilu hasaboch mimenechu nachew
Oct 03, 2022ytefal bye alasebm abso ahun balenbt huneta khone mchem aytasebm bettam besual
Oct 03, 2022በቀላሉ ዘረኝነትን መቀነስ እንጂ ማጥፋት አይቻልም። ዘረኝነትን በሁለት ከፍዬ ላብራራው። Unconditional and Conditional racism. Unconditional Racismን ደሞ በሁለት ልክፈለው። ማኅበረሰባዊና ደመነፍሳዊ። ደመነፍሳዊ፦ ማንኛውም ሰው በተፈጥሮው ባይባልም በባሕርይው ዘረኛ ነው። ከማንም አስበልጦ እሱን የሚመስልን ሰው ይወዳል። በነጮች ሃገር ኖረህ በነጭ ቤተሰብ አድገህ ስደተኛው ጥቁር ይስብሃል። አንተን በመልክህ፣ በቋንቋው የሚመስልህን ሰው አስበልጠህ ትወዳለህ። ህጻናት ገና በለጋ እድሜያቸው ሰውን በቆዳ ቀለም ጭምር ሊፈሩት ይችላሉ። ባጠቃላይ፥ ሰው ከማንም አስበልጦ መሳዩን ይወዳል። ማኅበረሰባዊ የሚባለው ደሞ ገና ከህጻንነታችን ጥልን እንድንማር እና በውስጣችን እንዲሰርጽ ተደርገን ስናድግ ነው። ከውጪው ዓለም ስናይ የእሥራኤልና ፍልስጤም ህጻናት (በተለይ የእሥራኤል) ሰዎቻቸው ክፉ እንደ ሆኑ የረከሱ እንደሆኑ እየተነገራቸው ያድጋሉ። እነዛ ህጻናት ሲያድጉ ቢያውቁም ባያውቁም ገና ከደመ ነፍሳቸው ይርቋቸዋል። የዛ ዘር አካል መሆን እንደ እርግማን ይታያል። ይሄም በኢትዮጵያ ውስጥ አለ። በተለይ ከህጻንነታችን ጀምሮ ጥቁር የሰይጣን፣ የመልከ ጥፉነት፣ የባርነት፥ ነጭ ደሞ የእግዚአብሔር፣ የመላእክት፣ የንጽሕና የቅድስና ቀለም አድርገን በማደጋችን በመልካቸው ጥቁር የሆኑትን ምንም ሳያደርጉን በጭፍን እንድንጠላቸው ወይም እንድንርቃቸው ተደርገን እናድጋለን። ይሄ ብቻ ሳይሆን እነኚ ጥቁር ህዝቦች ከኛ Less human አድርገን እንዲናስብ አስደርጎናል። ይህ ብቻ አይደለም፥ ከፋቂ ቤት የበላ ጥርሱ ይረግፋል፣ ፈላሾችና ብረት ቀጥቃጮች ቡዳ ናቸው፣ እገሌዎች ሰውን ቆራርጠው ይበላሉና ወዘተ ተረቶች ለህጻናት ሲነገሩ ገና በጦቤ አእምሮአቸው እንድይዙትና በጥል በፍራቻ እንዲያድጉ ያደርጋቸዋል። (Personally ይሄን አመለካከት የለኝም)። Conditional የምንላቸው ደሞ ከምንሰማው ታሪክ፣ ከምንሰማው ወሬ፣ ከምናየው ነገር የሚመጣ ሲሆን ያዩትን ነገር የዘር ቅርጽ ስናሲዘው የሚመጣ የጥላቻ ዓይነት ነው። ለዚኛው ብዙ ምሳሌዎች ይኖራሉ። በተለይ የሃገራችንን ፖለቲካ ስርን የነቀነቀው እና ለጦርነት መጀመርም ሆነ መቀጠል ትልቁ ምክንያት የነበረው የዚ የዘረኝነት ዓይነት ነው። ማጥፋት ይቻላል ለሚለው ማጥፋት ባይቻልም መቀነስ ይቻላል። ደመነፍሳችን ለሚያዘን ለዘርኝነት ዓይነት ብዙ ቦታዎችን መጎብኘት፣ መማር፣ ህዝብን ማጥናት፣ ሰው በዘሩ እንደማይዳኝ በመገንዘብ ነው። ይሄን በለጋ ትምህርት ማስተካከል ይቻላል። የማኅበረሰባዊውን ተጽእኖም ደሞ በሃገሪቱ ጥብቅ ሕጎችን በመደንገግና ክትትል ማድረግ። ማለትም የዘረኝነት ቃል የሚናገሩ፣ ጥልን ለልጆችን የሚያስተምሩ፣ ሰዎችን በቤተሰብና ትውልድ አካባቢያቸው የሚዘልፉ፣ ዘርን እና የሥራ መደብን አይተው Discrimination የሚፈጽሙት ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ እና የጥልና የማስፈራርያ የዘር ተረቶችን ለሚናገሩ አበው ሥልጠና መስጠት፥ ከዛ ባለፈም ተሰሚነት እንዲያጡ መሰናክሎችን በመስራት ማስቀረት ይቻላል። በጣም ትልቁና መጥፎ የሚባለው ግን Conditional Hate ነው። ይሄ እንደ በቀል ዓይነት ሰለሆነ ለመከላከል በጣም ከባድ የሚባለው ነው። ይሄን ለመቋቋም እቤት ውስጥ፣ በአካባቢያችን እና ትምህርት ቤት ውስጥ የምንማራቸው ታሪክ እና የቅርብ ሁናቴዎችን ስናስተምር ከዘር ጋር የማይያያዝ መሆኑን ማሳወቅ፣ እንዲሁም በአንዱ ታሪክ መልካም የተባሉት በሌሎቹ ዘንድ እንደ ክፉዎች ሊቆጠሩ እንደሚችሉና ሁሉንም ለመስማት ዝግጁ መሆን እንዳለባቸው ማስረዳት አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለው። ከዛ በላይ ደሞ በመንግሥት ደረጃም ከሁሉም የበለጠ ኢኮኖሚ ላይ ቢያተኩሩ እና ኅብረተሰባዊ ጉዳዮችን በቅርብ የሚከታተሉ መንግሥታዊ ቲም መስራት ያስፈልጋል የሚል ግምት አለኝ።
Oct 03, 2022Zergnentn endt nw mtgelchiw malt 1 sw zergna nw mityiw mn siyderg setayiw nw? Mjmriya yehen tyake melshilgn
Oct 03, 2022Awo yechalal bedanb wanaw nger gn ega hulachnm Ethiopiawyan wrs vers lemkebaber. Andachen yandachenan bheal lemakebar ...alemenank ....ena becha ng lezichi Hager masfelgaw....☹️.kenawechi Hager atekomem 😱...tarik saeri ena becha ng🙄.....lelochem yezeketu astesaseb kewstachen mawetat enchelaln wayyy ?????🤷♂ Yehan Marg kechalen believe me we can🤗
Oct 03, 2022yesew lij betefetrow "ene" eyale enji "egna" eyale mawrat aychlm. slezih netbe, egna wedemil astesaseb eskngeba dres be zerm hone be politics, be haymanot be sefer sewu mekefafelun ayakomm. slezih yhe demo kebad new, mitefa aymeslegnm
Oct 03, 2022Yichalal yesira culture endifeter ketederege miknyatum besira yeteyaze sew lezeregninet gize aynorewum
Oct 03, 2022Awo hulachn memot alebn htsanat bcha kertew
Oct 04, 2022