ሰላም እንዴት ናችሁ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ፀሎት እያደረግን እያለ እግዚኦ ቢባል ፀሌታችንን አቋርጠን እግዚኦ እንላለን ወይስ ፀሎታችንን እንቀጥላለን
Oct 02, 2022በቤተክርስቲያን ሥርዓት ቅዳሴ እየተቀደሰ ወይም የማኅበር ጸሎት እየተደረሰ እያለ የግል ጸሎት ማድረግ ክልክል ነው።
Oct 03, 2022ሰላም እንዴት ናችሁ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ፀሎት እያደረግን እያለ እግዚኦ ቢባል ፀሌታችንን አቋርጠን እግዚኦ እንላለን ወይስ ፀሎታችንን እንቀጥላለን
Oct 02, 2022በቤተክርስቲያን ሥርዓት ቅዳሴ እየተቀደሰ ወይም የማኅበር ጸሎት እየተደረሰ እያለ የግል ጸሎት ማድረግ ክልክል ነው።
Oct 03, 2022Sijemr kedasi lay tselot ayedergm telk sehetet new meknyatum kedasi berasu telk tselot new ksu yebelte tselot ylm .... kedasi lay tselot Marg kedasiw mnm ayargelgm ye ene ( ye gele) tselot yebeltebgal endemalt new Selzi ke kedasi befit weym bewala new tselot mideregew...
Oct 03, 2022Kidase eyetekedese yegel tselot ayderegm eskemawkew
Oct 03, 2022Mawek yalebih neger binor ye mahber tselot iyetederese ye gil tselot indemayitseley nw so ihen kawek le tiyakek melsu gelts yimeslegnal!!
Oct 03, 2022tselotachenen enakuaretalen!ፀሎት መፀለይ የሚቻለው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ተብሎ ካለቀ በኃላ ነዉ።
Oct 03, 2022እግዚኦታ የምህላ ጸሎት ስለሆነ እሱ ሚቀድም ይመስለኛል፣ 'ሁለትም ሶስትም ሆናችሁ በስሜ ብትሰበሰቡ በመካከላችሁ እገኛለሁ' አይደል ቃሉ? ስለዚህ የማኅበር ጸሎት ከግል ጸሎት ይበልጣል፤ በተለይ የምህላ ጸሎት ሲሆን እንደ እግዚኦታ ሲጀመር እግዚኦ ሊባል ከሆነ የግል ጸሎት መጀመር ይኖርብናል ብዬ አላስብም አግባብም አይደለም
Oct 03, 2022ልክ ይሁን አይሁን ባላውቅም እኔ ግን አቋርጨ እላለው በቻልኩት አቅም ከዛ በፊት የግል ፀሎት አልጀምርም እስኪያልቅ እጠብቃሐሁ🙏
Oct 03, 2022በጭራሽ የቅዳሴ ፀሎት እየተከናወነ የግል ፀሎት የተከለከለ ነው!!!
Oct 03, 2022Hulet tselot yelem yehbret tselot kaltselyk lmn mgejet asfelege.
Oct 03, 2022Bela👨
Oct 04, 2022Try d/t opportunities here👉 @OppsEth
Oct 03, 2022