ሰላም ሰዎች እኔ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እና የኛ ማትሪክ ፈተና ማለት የ2015ቱ ደግሞ ግንቦት ላይ ነው ሚሰጠው እየተባለ ነው እና ካላችሁ ልምድ አንፃር ከ9ኛ-12ኛ ያለውን ትምህርት እንዴት መሸፈን እንደምችል የፕሮግራም አወጣጡን ብትነግሩኝ እና እንዴት ከፍተኛ ሚባል ውጤት ማምጣት እችላለሁ?🙏
Oct 01, 2022If you are social, just study grade 11&12 very well and some units from grade 9&10 that u don find in grade 11 and 12 then boom it's easy to score atleast above 480...BTW entrance exam is so overrated so don't worry.
Oct 02, 2022