ሰላም ቤተሰቦች ጥያቄዬ የበሬ ሀሞት ደፋር ያረጋል የሚሉት እውነት ነው እንዴ ማለት ደንጋጣ ነኝ ጓደኞቼ ምንም ነገር አይደነግጡም ማለት ፅብ ምናምን someone stranger የሆነ ነገር ቢጠይቀኝ ማለት ስልክ ብር ምናምን ጀለሶች ግን እስከ fight ደረጃ ይደርስሉ ግን እግዜር ይመስገን ስልኬን እስከ 4 ግዜ አስመልሻለው ማለት በሰፈር ልጅ እና በምን መልኩ ደፋር እንደምሆን የሚያቅ ካለ tell me
Sep 30, 2022ደመ ሞቃት ስቶን ነው ድፍረት የሚመጣው በነገራችን ላይይ ለነገሮች ሌላ ሳይድ ማየት አይችልም ተጋፍጦ ማለፍን ነው ሚፈልገው ደፋር ሰው እና ምናልባት አንተ ሌላ ዌይ ምታይ አይነት ሰው ልቶን ትችላለህ ያን ያክል ፈሪ ካልሆንክ ማለቴ ነው። በጣም ምትፈራ ከሆነ ግን ምናልባት የምትፈራውውው ግን extremely ከሆነ phobia ሊሆን ይችላል. So ባለሞያ ማናገር ነው። እኔ ምመክርህ ግን sport ስራ, ነገሮችን ቀለል አርገህ ለማየት ሞክር, በራስ መተማመንህን አጎልብት ነገሮችም መጋፈጥ እና ማሸነፍ እንደምትችል አስብ። አንተ እንደውም አስመለስክ ደፋር ነን ሚሉት ተወግተው ከምናቸውም ሳይሆኑ ቀርተዋል። ዋናው ነገር ብልሃት ነው
Oct 01, 2022