በመጀመሪ እንኳን ለኢሬቻ ባዕል በሰላም አደረሳችሁ። ብዙ ሰው ስለ ኢሬቻ የተለያየ ሀሳብ እንዳለው አስባለሁ እና እናንተ ምን ታስባላችሁ? ምንም ካላሰባቹ ደሞ መልካም ምኞታችሁን ጀባ በሉን
Sep 30, 2022ሰይጣን የሚመለክበት ባህል ....ይሄ እንደሆነ ነው የማውቀው
Oct 01, 2022በመጀመሪ እንኳን ለኢሬቻ ባዕል በሰላም አደረሳችሁ። ብዙ ሰው ስለ ኢሬቻ የተለያየ ሀሳብ እንዳለው አስባለሁ እና እናንተ ምን ታስባላችሁ? ምንም ካላሰባቹ ደሞ መልካም ምኞታችሁን ጀባ በሉን
Sep 30, 2022ሰይጣን የሚመለክበት ባህል ....ይሄ እንደሆነ ነው የማውቀው
Oct 01, 2022It's not a culture, it's a religious ceremony
Oct 01, 2022ይሄ ጥታቄ ብዙ ነገሮችን እንዳነሳ ነው የሚያደርገኝ። ምክንያቱም ሳላውቅ በተነገሩኝ ነገሮች ለረጅም ጊዜ በተሳሳተ አመለካከት ኖሬ ስለነበር። እንግዲህ ኢሬቻ ለኦሮሞ ህዝብ ባህል ብቻ ሳይሆን ሃይማኖቱም ጭምር ነው። ፍጥረት ፈጣሪ አለው ከሚል እምነት። ፈጣሪን ማስገን ነው ኢሬቻ። እንግዲህ ከፍጥረት ተነስቶ የፈጣሪን መኖር ማመንና ...ፍጥረትን ለፈጣሪ መኖር እንደማስረጃ አድርጎ ማቅረብ በፍልስፍና Ontological Argument ይባላል። በ17 ክፍለ ዘመን "ፍጥረት ካለ ፈጣሪ አለ" ያለው ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ ዘረያቆብን(ወረቄ)እንደምሳሌ የምንጠቅሰው ነው። እንግዲህ በእኔ መረዳት የኦሮሞ(ኩሽ) ህዘብ የሚያመሰግነው ይህንን ፈጣሪ ነው ። ይሄ ደግሞ ከ4000 አመታት በላይ እንደ ባህል ከልጅ ወደ ልጅ ሲሸጋገር እንደመጣ ነው የዘርፍ የታሪክ ሙሁራን የሚነግሩን። ነገር ግን እንደ ባእድ ባህል፣ ሃይማኖት ፣አምልኮ ሲቆጠረ አይቻለሁ በአንድ አንድ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ባላቸው ክርስቲያኖች። ይሄ ፍፅም ስህተት ነው...እኔ አባቴ አማራ እናቴ ደግሞ ኦሮሞ ነች። ማንነት በዘር የሚመጣ ነገር አይደለም። ይሄ ሊስተካከል የሚገባው የተሳሳተ አመለካከት ነው። ማንነት ከአስተዳደግ ጋር የምናገኘው ነገር ነው። የአእምሮ ንቃት ነው። ሰው በፈለገው ባህል፣ ቋንቋ፣ ስርአት፣ ሃይማኖትና እሴት ውስጥ መርጦ መኖር ይችላል። ምክንያቱም የአእምሮ ንቃት ጉዳይ ስለሆነ። ፕሮፌሰር ህዝቅያሳ እንደሚሉን ማንነት የምንመርጠው ነገር ነው። በየትኛውም ባህል ውስጥ ሰው ቢኖር ኢትዮጵያዊ መሆንን አይከለክልም። የኦሮሞ የኢሬቻ ባአል 👉ባአድ ሳይሆን ሃገር በቀል ሃይማኖት እምነትና ባህል ነው። ይሄም መስተካከል ያለበት የተሳሳተ አስተሳሰብ እንደሆነ አስባለሁ።.... እንኳን አደረሰህ መልካም የኢሬቻ በአል ይሆንልህ።
Oct 01, 2022Baga Ayyaana Irreechaa Geessan
Oct 01, 2022Yasazinal 😒 mnaynat astesasb nw gn.......ahun areeram meraram ewanataw hulum ye Ethiopian hezab bahel ena erasun yechala tarik alew.....metesadebu sewochi mekebal yalbachu ngar benor hagerita ya hulachmam nat .....batkebalum mnam atametum GANA ye hulum Ethiopiyawyan bhal bedanb demko yetayal Enkan la irrecha bal beselam adersachu❤️
Oct 01, 2022እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ፤😊
Oct 01, 2022Bettam emaznew ezi tyake lay oromo honachu mels letmelalesachu nw lmn zem atelum. zare nw ende tekawemo yesmachut manm endmayewdew eko ytawekal eyaweku nw MY BEAUTIFUL OROMO PEOPLE wetew akbrew mimlesut enantem endesu asebu. temsgen malet hatiyatu aytayjm sew bgebaw lek yamesgn sent ngr eytderge lezi sihon hulum afun ykfetal. manem wededw telaw irreechaa endhone ykebral. Tesdebn blachu mnm yaladergwnm sew teklelachu atenageru.
Oct 01, 2022Enkuan Le irrechaa Beal aderesachu/ Baga ayyana irrechaan isin gahe😁😁
Oct 01, 2022Tplf ኦሮሞ ከሰውነት ተራ ወጥቶ እንደ እንስሳ ቆዳ ሊሸት ሲል ደርሰን ነው ሰው ያደረግነው ሲሉ አላምንም ነበር ግን እውነታቸውን ነው። አማራ እና ትግሬ እኮ ባህል እና ወጋችን ሰው ሰው ይሸታል (የምንይልክ ዘሮች) እናንተ ደነዞች ,ቁጭ ብሎ መፀዳዳትን አማራ እንዳስተማራችሁ ረሳችሁት እንዴ እንደዛ በቁመታችሁ እንዳልተፀዳዳችሁ ...አይ ጊዜ ስንት ያሳየናል ቦ ጊዜ ለኵሉ ብሎ የለ ሰለሞን ብቻ መታገስ ነው እንጨቶች ሁላ።
Oct 01, 2022hulum sewko yerasu yehone yerasun bahl exercise miyaregbet menged ale...like ashenda sikeber manm endi aynet negative hasabochn aysetm le oromo sihon gn....anyhow yemiyakebrew sew yefelegewn biyareg mebtu nw...yhen ngerko tlk festival maregm ychalal....egna yemanakebrew demo bemayageban banzelabd
Oct 01, 2022Enkuwan le irrecha ken be selam adresn aderesachu 🙏
Oct 01, 2022Enkan adersek antenm Oromo ngn besum damo koralewu
Oct 01, 2022Lemndnew gn hulum sew oromon lemesadeb ena lemashof ena hule negative amelekaket lemestet letgre demo lemashkabet zgju yehonew yhe beal gn yetgre bihon ergetegna negn tgre yehonewm yalhonewm sew zare profile yaregew neber amelekaketen new yagarahut lemanem aldegefem hulum gedel ygba kefelege
Oct 01, 2022From our fathers we hear its a relgious activity bezi mengest demo bahil nw alu
Oct 01, 2022ኢሬቻን ትልቅ ፌስቲቫል ማድረግ ይቻል ነበር ግን እነ እንትና በብሄር ብቻ አደረጉት እንጂ😔
Oct 01, 2022lela bher hunachihu gala mnamn blachihu yemtsadebu gn endiet new yemtasbut...enesu eko yedur enssat nachew leza degmo kes adrgeh mastemar(malamed) new yalebn
Oct 01, 2022🖕
Oct 01, 2022Bagaa ayyaana irreechaatiin isin Gehe. Irrechaan እንደ ባዕድ አምልኮ የምታየው ሰዎች ግን ጤነኞች ሆናቹ? What can i say, except FUCK YOU.
Oct 01, 2022