ሰላም እንዴት ናችሁ እንደለመድኩት እርዳታ ፈለኩ። = የአሁኑ 12 ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ ግን በደንብ ማንበብ አለብኝ በማለት በድጋሚ ፎርም ስላልሞላሁ ደግሜአለሁ። እና በዛ መሃል 2014 Online ስራዎችን በማፈላለግ እሰራ ነበር በደንብ እሰራ ነበር። እና ከየካቲት ጀምሮ እስከ ነሐሴ ድረስ በጣም ምርጥ የሚባል ገቢ አገኘሁ እናም ግን ስሰራ የነበረዉ ነገር እንደ አጋጣሚ ተሰረቀብኝ። ማለቴ ገንዘቡ Digital ስለሆነ Hack ተደርጎ ምናምን እና በዛ ገንዘብ ብዙ እቅድ ይዤ ነበር። በጣም ብዙ ግን ምንም ማድረግ አልችልም 0.00 ሆኛለሁ። እና አሁን መረጋጋት አልቻልኩም የለፋሁትን በሙሉ ማጣቴ። እና እኔ ደግሞ በጭራሽ ቤተሰብን ገንዘብ መጠየቅ no. በተጨማሪ እነሱም ትልቅ ገቢ የላቸዉም እና በዛ ላይ እኔ የምጠይቅ ከሆነ ይከብዳል። አዎ ገና ልጅ ነኝ 18አመት ግን Indpndnt የምሆንበት ነገር የራሴ ብዬ ከትምህርቴ ጎን ለጎን ራሴን የምለዉጥበት ነገር ወይም ስራ እፈልጋለሁ። እና 12 ከተፈተንኩ በኋላ ስደትም እያሰብኩ ነዉ።😔 ምንም ማድረግ አልችልም ቤተሰቦቼ ለራሳቸዉ እየተጨነቁ እኔ ልጨመርባቸዉ አልፈልግም። ምን ላርግ? Business ጀምር ካላችሁኝ i have no money ለአሁኑ አመት ለትምህርት ቤት ብዬ ካስቀመጥኩት በቀር have you any idea? that can make me successful?
Sep 30, 2022Why don't u do the same thing then. she is a hoe don't waste ur time on her don't stress over just do how she did to u easy.
Oct 01, 2022