ሰላም ለኲልኵሙ 👋 "ሴቶች በ15 ዓመታቸው የሚደርሱበትን የማገናዘብ አቅም ወንዶች በ30 ዓመታቸው የሚደርሱበት ያህል ነው!" የሚለውን ሀሳብ እንዴት ታዩታላችሁ???
Sep 30, 2022በእምነታችን ካልተሳሳትኩ አዳም በ30 ሄዋን በ15 አመታቸው ነው የተሞሸሩት የሚል አስተምህሮ አለ ከዛ የመነጨ ይመስለኛል(ይህ ግን ለአሁኑ ሰው የመስራት እድሉ ጠባብ ነው እርግጥ ነው እንስቶች ቀድመውን ይበስላልሉ በእርሱ እስማማለሁ ግን ይሄን ያህል የእድሜ ጋፕ ይኖር ብዬ አላስብም ነገር ግን ተብአቱ ከ28 አመት በላይ ሲሆን ነው ሚረጋጋው እና ስለወደፊት ህይወቱ ማሰብ ሚጀምረውከዛ በፊት መቦረቅ መዝለል ያምረዋል ከእኩዮቹ ጋር...
Sep 30, 2022