ፀበል ይሄን በሽታ ያድናል ያንን አያድንም የሚባል አይደለም ፀበል የሚያድንህ ፈጣሪ እንደሚያድን ስታምን ነው ... እና ደግሞ ከጉንፋን ውጪ ሁሉም በሽታ ሰይጣን ስለሆነ በፀበል ይድናል ከሱ በተጨማሪ ውዳሴ ማርያም ዳዊትና ገድላት ብታነብ ጥሩ ነው By: Anonymous 🎖 6 rep a few seconds ago
Sep 30, 2022ፀበል ይሄን በሽታ ያድናል ያንን አያድንም የሚባል አይደለም ፀበል የሚያድንህ ፈጣሪ እንደሚያድን ስታምን ነው ... እና ደግሞ ከጉንፋን ውጪ ሁሉም በሽታ ሰይጣን ስለሆነ በፀበል ይድናል ከሱ በተጨማሪ ውዳሴ ማርያም ዳዊትና ገድላት ብታነብ ጥሩ ነው By: Anonymous 🎖 6 rep a few seconds ago
Sep 30, 2022የበሽታው አይነት አይደለም........ ዋናው ነገር የእምነትህ ጥንካሬ ነው...fetari yemisanew neger yelem.
Sep 30, 2022በደንብ ነዋ
Sep 30, 2022Research eyeserash new
Sep 30, 2022እመን እንጂ አትፍራ
Oct 01, 2022