1) ህይወት ትርጉም እንዲኖረው የሚያደርገው ነገር ካለ ነገሩ ምንድነው? (What, if anything make life meaningful?) 2) በህይወት መኖር ጥቅሙ ምንድነው? (what is the significance of life?) 3) የህይወት ማጠቃለያው (መድረሻው ቁም) ነገር ምንድነው?(what is the point of life?) 4) በህይወት ዋጋ የሚሰጠው ነገረ ምንድነው ወይም ህይወት ዋጋ ያለው ኑሮ የሚያደረገው ነገረ ምንድን ነው (What is the value of life? Or What is that makes life worthy living?) 5) ህይወት ጠቃሚ የሚሆነው እንዴት ነው? ( How become life useful?) 6) አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ አሳክቶት ማለፍ የሚገባው ነገረ ምንድነው? (Things to be fulfilled in one's life time? )
Sep 29, 2022🇯 🇪 🇸 🇺 🇸 🇨 🇭 🇷 🇮 🇸 🇹 Is full answer ለዚህ ጥያቄ እመነኝ ኢየሱስን በግል ተዋወቀው አሁኑኑ መተዋወቅ ትችላለህ ይሄን ስታነብ እያየህ ነው እና ይፈልግህማል ስለዚህ ላንተ ብሎ የሞተልህን አባትህን አታስጠብቀው ፍጠን አውራው 😍
Sep 30, 2022