B_A18
#education
Urgent Tnsh kenat new yekerun le entrance exam Ena yemetawekiya neger asasbognal የቀበሌም የለኝም የትምህርት ቤትም ጠፍቶብኛል እና የቀበሌ ስጠይቅ ጊዚያዊ ነው ያለው አሉኝ ለሱ ራሱ 500 ብር ነው የጠየቁኝ። እና እሱን ትቼ የትምህርት ቤቱን አውጥቼ ብሄድ እሺ ይሉኛል እንዴ Pls gra slegebagn new
Sep 29, 20229 engagements