ሰላም ሰዎች ከ15 አመት በፊት ባህርዳር University የተማርኩት እና አሁን ከባህርዳር በጣም እርቄ ነው ያለሁት የመጀመሪያ ድግሪ ሰርተፍኬት እና ትራንስክሪፕት አሁን አስፈልጎኝ ነው እዛ የማቀው ሰው የለም እንዴት ማስላክ እንዳለብኝም ሀሳቡ የለኝም እዛ ድረስ ብዙ ወጪ አውጥቼ ከምሄድ ምን ማድረግ እንደምችል ሀሳብ ብትሰጡኝ አመሰግናለሁ ።
Sep 29, 2022Document ke balebetu beker lemanm aysetum leza eza mtawkew sew kale weyim wedeza mihed sew kaleh lesu higawi yehone ye frdbet wuklina seteh esu endiyawetalh madreg yichalal kalone lela menged yelem rash kaledk beker By: Anonymous 🎖 8 rep a few seconds ago
Sep 30, 2022