#other
ሰላም ውድ የAAE ቤተሰቦች ዛሬ በህግ ጉዳይ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከ 18 አመት በታች የሆነ ልጅ ቤተሰቦቹ ከቤት ቢያባርሩት ቤተሰቦቹን ከህግ አንፃር ተጠያቂ ማድረግ ወይም መክሰስ ይቻላል ወይ?
Sep 28, 202210 engagements
ሰላም ውድ የAAE ቤተሰቦች ዛሬ በህግ ጉዳይ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከ 18 አመት በታች የሆነ ልጅ ቤተሰቦቹ ከቤት ቢያባርሩት ቤተሰቦቹን ከህግ አንፃር ተጠያቂ ማድረግ ወይም መክሰስ ይቻላል ወይ?
Sep 28, 2022እነሱን ከሰህ የት ልትደርስ ነው
Sep 29, 2022ለኔ አይደለም i'm 22 ከጀለሶች ጋር ተከራክረንበት ነው😊
Sep 29, 2022ለጥያቄ አይቀርብም ሁላ
Sep 29, 2022አዎ። ከ18 በታች ከሆንክ ከቤት ቢያባርሩህም ቢድሩህም ተጠያቂ ናቸው።
Sep 29, 2022ለኔ አይደለም i'm 22 ከጀለሶች ጋር ተከራክረንበት ነው😊
Sep 29, 2022Betikikl yichlal
Sep 29, 2022በአቃቢ ህግ ተወክሎ መክሰስ ይችላል
Sep 30, 2022Aychilm hig minor nw yelawal mekses yemichilw be balela sw tawaklo nw gn ya yesu tawakayoch family waym asadagiwochu nachew ensu kabedelut alakim eñdet endemihon mn alebat hitsanat guday biro liyagzew yichilal
Sep 29, 2022