ሀገር ያጨናነቁ እድሜአቸውን የጨረሱ የጃጁ ሽማግሌ ፖለቲከኞች ቁጭ ብለው ማዲንጎን ,ታምራት,ዳዊትን የመሳሰሉ ወጣት ለሀገር ጠቃሚ፣ድመፀ መረዋዎቹ፣ ከፖለቲካ የፀዱ ይሞታሉ ምን የሚሉት ነገር ነው ጎበዝ ,የማዲንጎን አሟሟት ካየሁ በኋላ መኪና ፣ ቤት፣ዝና፣ሀብት ዘበት እንደሆኑ ተረዳሁ፤ታዲያ ለምን እንኳትናለን ኢቭን በወጣትነት ዘመን እንዲህ ጥሎ መሔድ ካለ ፣ በዛ ላይ ስግብግብነት ምንድነው፣ጦርነት ፣ስልጣን፣ህዝብ ማስጨረስ ....ለምን እንደምንባዝን እና እንደምንለፋ ንገሩኝ??
Sep 28, 2022Sorry gn betam tyake slehonebgn new Koy ye welegaw chfchefa mnm saymeslachihu ye 1 zefagn mot lemn yhen yakl anketeketachihu e Mandingo yasaznal gn le 200 sew aybeltm lemn ye enesu memot altesemachihum e yhe leteyekew tyake Mels adelem gn slegeremegn new
Sep 29, 2022