#other ሰላም ውዶች አንደምን ናችሁ እኔ በህይወቴ የሚያስቸግረኝ አንድ ጉዳይ ነበረኝ ይሄም በጭንቃላቴ ውስጥ የሚመላልስ ሃሳብ ነው ሃሳቡ ምንም የማይጠቅም አንዳንዴ ጭራሹኑ ሊሆን የማይችል ነው እና እንደዚህ አይነት ሃሳብ ከራሴ ለማውጣት ከብዶኞል ሰዎች ብዙ ቦታ ሲያገኙኝ ፈዛዛ ነህ ትፈዛለህ ይሉኛል በዚህ ምክንያት ነው ወይስ በሌላ ለኔ ግን አይታወቀኝም እና ወንድሞች ይሄን ነገር ምቀርፍበት መፍትሄ ካላችሁ ተባበሩኝ።
Sep 28, 2022ተደጋጋሚ የምናስባቸውን ሀሳቦች በመቀየር እንዲሁም ለነገሮች ያለህን እይታ በ Nlp techniques መቀየር ይቻላል ለበለጠ @yoni_xyz ላይ አውራኝ
Sep 29, 2022