#personal ሰላም ቤተሰቦች አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣም የሚያስጠላ ነው እንዴት ካላችሁኝ ከ 2 አመት በፊት ነበር ስራ መስራት እና ገንዘብ ማግኘት የጀመርኩት online ስራ እየሰራው እና በወቅቱ ብዙ ገንዘብ ማግኘት ስጀምር ሀሳቤ በጣም ሰፊ እየሆነ መጣ የተለያዩ ቢዝነሶችን መጀመር ምናምን እናም በቃ የማልሞክረው ነገር አልነበረም አንዱን በጣም ብዙ ሀሳቦች ስለሚመጡልኝ እነሱን ለመተግበር እቅድ አወጣለው ምናምን ነገር ግን አሁን አስር ያባረረ አንድ አይዝም የሚባለው አባባል በኔ ላይ የሆነ ይመስለኛል በሙከራ እና በሀሳም በጣም ስለዛልኩ አሁን ላይ ምንም ነገር መስራት አቃተኝ መስራቱ ቀርቶ እንደበፊቱ ገንዘብ ማግኘት እንኳን አቃተኝ እና በጣም ወደ ተረጋጋ ህይወት መመለስ እፈልጋለሁ በ 2015 ተረጋግቼ አንድ እቅድ አውጥቼ እንቀሳቀሳለሁ ብዬ ነበር ግን ይኸው ነገ ዛሬ እያልኩ ዛር መስከረም 15 ደረሰ ዩትዩብ እንኳን መስራት ጀምሬ ነበር ግን ይኸው 1400+ Subscribers እና 600 watch hour ደርሶ ቁጭ ካለ 6 ወር ሆነው በሱም ልስራ ብዬ ሳስብ Idea አጣሁ እና ቤተሰቦች በጣም መጥፎ የሆነ Stress ውስጥ እገኛለሁ እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አማክሩኝ የስነ ልቦና ባለሙያዎችም ካላችሁ please ሙያዊ እገዛችሁ ያስፈልገኛል 🙏
Sep 28, 2022Seraw mndenw legnam tekumen ena birr enagegn, please
Sep 29, 2022