ሰላም ሰዎች እድሜ 18 ካለፈ በዋላ እና ምንም አይነት አካዳሚ ውስጥም ሆነ ፕሮጀክት ውስጥ ሳይኮን ኢትዩጵያ ውስጥ እግር ካስ ክለብ የመግባት እድል ምን ያህል ነው::
Sep 27, 2022Bro sefi nw maryamn work hard jelese be 23 ametu ethio buna gebtua his name is anteneh tefera search argi ena eweqi kmr tesfa aleh
Sep 28, 2022