#education
ገና ፍሬሽ /1ዓመት /የጤና መኮንን ባለሙያ ነኝ ፍላጎቴ ግን አሁንም መማር ነው። ግን ኢኮኖሚ ደግሜ በቤተሰብ እጅ መውደቅ ከበደኝ።በዚያ ላይ ማስተርስ እና Gp ለመማር ስንት ዓመት ይፈጅብኛል? የሚመለከታችሁ ብቻ ለምታደርጉልኝ ምክር አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
Sep 27, 20221 engagements
ገና ፍሬሽ /1ዓመት /የጤና መኮንን ባለሙያ ነኝ ፍላጎቴ ግን አሁንም መማር ነው። ግን ኢኮኖሚ ደግሜ በቤተሰብ እጅ መውደቅ ከበደኝ።በዚያ ላይ ማስተርስ እና Gp ለመማር ስንት ዓመት ይፈጅብኛል? የሚመለከታችሁ ብቻ ለምታደርጉልኝ ምክር አስቀድሜ አመሰግናለሁ።
Sep 27, 2022Ahun endalew policy wede medicine(Gp) accelerate madreg tekelklual keleloch fieldoch merteh master mesrat bchaa new yemifekedew ena masters lemesrat degmo ende programu yileyayal endemtmertew
Sep 28, 2022