አንዳንዴ ነገሮች ተሳክቶላችሁ ነገር ግን "አዋ ተሳክቶልኛል, ጎበዝ እና ጠንካራ ነኝ " ብላችሁ ስኬታችሁን መናገር ትፈራላችሁ። እኔ ለሰዉ ደስታዬን እና ስኬቴን መናገር እፈራለሁ። አንደኛ ለኔ ትልቅ ቦታ ሠጥተዉኝ ነገ ላይ እምነታቸውን እንዳላጎድልባቸዉ እፈራለሁ ሁለተኛ ደግሞ ስኬቴን ስናገር ነገ ላይ የማስባቸው ነገሮች ላይሳኩ ይችላሉ ብዬ እፈራለሁ። እስቲ ምከሩኝ
Sep 27, 2022የኔ እህት አንቺ ስኬትሽን አትናገሪ ስኬትሽ እራሱ ይናገር 🤝
Sep 28, 2022