Truth_heals484
#other
ሰላም ብዙ ጊዜ ታዋቂ ሰዎች ሲሞቱ የሽኝት ጊዜ ይባልና ሰዎች የአበባ ጉንጉን እያስቀመጡ ለተወሰነ ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተብሎ ፀጥ ብለው ይቆማሉ። የኔ ጥያቄ የምር ግን የህሊና ፀሎት የሚባለው ነገር ምንድነው?? ዝም ብሎ መቆም ነው? ስለ ሟቹ ማሰብ ነው? ወይስ የምር ፀሎት ነው???
Sep 27, 20223 engagements
ሰላም ብዙ ጊዜ ታዋቂ ሰዎች ሲሞቱ የሽኝት ጊዜ ይባልና ሰዎች የአበባ ጉንጉን እያስቀመጡ ለተወሰነ ደቂቃ የህሊና ፀሎት ተብሎ ፀጥ ብለው ይቆማሉ። የኔ ጥያቄ የምር ግን የህሊና ፀሎት የሚባለው ነገር ምንድነው?? ዝም ብሎ መቆም ነው? ስለ ሟቹ ማሰብ ነው? ወይስ የምር ፀሎት ነው???
Sep 27, 2022በተለምዶ የህሊና ፀሎት ይባላል እንጂ ፀሎት አይደለም ያን ሰዉ ማሰብ ማስታወስ የእሱን ጥሩ ነገሮች በሃሳባችን በህሊናችን ማሰላሰል ነዉ እንጂ ከሞተ ወራቶች ላለፉት ሰዉ ነፍስ ይማር ተብሎ የህሊና ፀሎት የለም ይህን ጥያቄ ከሀይማኖት ሰዎች ጠይቄም የህሊና ፀሎት የሚባል የለም ተብያለሁ ለእዛም ነው በብዛት የህሊና ፀሎት በመንፈሳዊ ቦታዎች አይደረግም የሚደረገዉ አለማዊ ቦታዎች ላይ ነው
Sep 27, 2022ነፍሥ ይማር ብለህ ትፀልያለህ
Sep 27, 2022Ene slezih neger bzu alawkim gin muachun sew letewesene gize mastawes yimesleghal.....gin bezih agatami tlant yemotewun yemadingon mot mamen alchalkum mn hoghe new 🤔ena demo betam asaznoghal ye ewunet 🤦♀
Sep 28, 2022