Hanun14
#health
ዶክተሮች ካላችሁ ውይም ብቻ እርዱኝ በናታችሁ እናቴን አሞብኝ ነው እሷ ቶንሲል ነው የምትለው ግን ሰውነቴን ይቆረጥመኛል ትላለች ድምፆ ተዘግቷል አፍኗታል ሀኪም ቤት አልሄድም አለችኝ ብዙ ነገር ጠጥታለች እስቲ ምን ልስጣት የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Sep 27, 20226 engagements
ዶክተሮች ካላችሁ ውይም ብቻ እርዱኝ በናታችሁ እናቴን አሞብኝ ነው እሷ ቶንሲል ነው የምትለው ግን ሰውነቴን ይቆረጥመኛል ትላለች ድምፆ ተዘግቷል አፍኗታል ሀኪም ቤት አልሄድም አለችኝ ብዙ ነገር ጠጥታለች እስቲ ምን ልስጣት የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Sep 27, 2022bro እኔም ባለፈው እንደዚ አሞኝ ነበር ሀኪም ቤት ሄጄ ነው የዳንኩት! በተለይ በቶንሲል ቀልድ የለም! አሁኑኑ ውሰዳት!!!
Sep 28, 2022Ere hospital mehead ema gedeta new endemenem asmamteh wesedat 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 enat eko nat bro 🥰🥰
Sep 28, 2022ehetem endeziw tama neber ena hospital seted tonsilua meglual neber yaluat yaw gn be medhanit tolo denual ena endemnm betwesdat tru yemeslegal
Sep 30, 2022ምንድነው የጠጣችው?
Sep 29, 2022Hospital wsedat ena demo mirinda mok argeh atetat arif nw
Sep 28, 2022Covid lihon yechelal
Sep 28, 2022