Sebrina173
#personal
ወደ ሀዋሳ or ዲላ ያላቹ ሰዋች ዲላ ያለ ኮሌጅ ልገባ ሳፈላልግ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ሚባል ተጠቆምኩኝ እና ጥያቄዬ ኮሌጁ አሪፍ ነው?ወይስ እንደ ሪፍት ቫሊ ምናምን ነው? እንደ ሀገር በስራ የመቀጠር እድሉስ pls, ምንም ኢንፎው ስሌለኝ ነው።im not from there am about to move to dilla
Sep 26, 20222 engagements
ወደ ሀዋሳ or ዲላ ያላቹ ሰዋች ዲላ ያለ ኮሌጅ ልገባ ሳፈላልግ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ ሚባል ተጠቆምኩኝ እና ጥያቄዬ ኮሌጁ አሪፍ ነው?ወይስ እንደ ሪፍት ቫሊ ምናምን ነው? እንደ ሀገር በስራ የመቀጠር እድሉስ pls, ምንም ኢንፎው ስሌለኝ ነው።im not from there am about to move to dilla
Sep 26, 2022ኮሌጁ አሪፈሰ ነው የራስህ potential ግን ሊታከልበት ይገባል። ስለ ስራ ሁኔታ እንደማንኛው ቦታ ዘመድ ሊኖርህ ወይም ቋንቋ ልታውቅ ይገባል ካለዚያ ትንሽ ይከብዳል። Accountant ከሆነ ግን አዳዲስ የ ባንክ branchዎች ስላሉ chance ይኖርኸል። Realityው ይሄ ነው። Hope እረድቶኸል ከረዳህ ☑️ በማረግ ተባበረን🙏
Sep 27, 2022አዎ አሪፍ ነው እኔ እዛ ነው የምማረው.. ደሞ እውቅና ተሰቶት university collage ሆኗል.
Sep 27, 2022