ሰላም ሰዎች ወደ ገደለው ስገባ የተወለድኩት ሸገር ነው።9-12 የተማርኩት jimma moyale shakiso its weird but yeah due to my father's work እና የክፍለ ሀገር ልጆች በጣም የሸገር ልጆች እየበለጡ ነው?am neutral በብዙ ነገር like አለባበስ በስልክ በገንዘብ etc የአዲስ አበባ ሰው ስለ ክፍለ ሀገር ካለው አስተሳሰብ ርቀው ሄደዋል even some of them video clip ሰርተዋል እዚ ድረስ መተው like 12 እያለን 3 4 lijoch they had iphone 11 or 12 ሌላ i have friend his father coffee exporter and spend 1000 or 2000 per day just normal nw lesu ሌሎችም እኛ በወር ለ taxi የሚሰጠንን ለነሱ በቀን የትምርት ቤት cafe ውስጥ የሚያጠፉት ነው የሀገሪቷ ሀብታም ብቻ ሳይሆን ደሀም ሸገር ውስጥ ነው።ሰው ላንድ ብር ቅናሽ ለዳቦ ሲሰለፍ or bus ሲሰለፍ ሳይ I said like am right ena what do you think about it specially ye adisaba lijoch i want ur answer 🙏🙏
Sep 26, 2022As long as me myself is "Kiflehager", ይህ አዲስ አይደለም ለኔ። ግን ከአስተሳሰብ ርቀው ሄደዋል ሲባል ከገንዘብና በእጅ በሚያዝ ነገር ባንዳኝ ግን በጣም መልካም ይመስለኛል። በርግጥ አዎ፥ እኔም ካየሁት ስነሳ ከአዲሳባ፣ ከዛ ከዘለለ ከአዳማና የክልል ከተሞች በስተቀር ሁሉም አካባቢ ያሉ ሰዎች እንዳልሰለጠኑና ደህና ነገር አይተው የማያውቁ አድርገው የሚያስቡ አሉ፥ እኔንም ፐርሰናሊ ካየሁት ጭቃ ቤት ውስጥ እየኖረ "ክፍለሀገር ያለው ቤት ሁሉ ጎጆ ይመስለኝ ነበረ" የሚልም አጋጥሞኛል። ግን This is not a issue. ለሁሉም ያለኝ መልእክት ቢኖር ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በአስተሳሰብም ይሁን በኑሮ ደረጃ ከአዲሳባ ጀምሮ እስከ ገብሬ ማኅበር ያሉት የማኅበረሰብ ክፍል ብዙም የልዩነት በመካከላቸው የለም። መዲናይቱን ከሁሉም ቦታ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር የመንገድ ስፋቱ፣ የህንጻና የመኪና ብዛቱ ብቻ እንጂ ሰዎቹ ያው ናቸው።
Sep 27, 2022