#other
Yihe gitm min lemalet felgo new ምድራዊ እንቆቅልሽ፥ ፍችዋ ጊዜ ሞት የተወላደች መንፈስ ለማካተት፥ ጉዞዋ አዝጋሚ፥ ተፈጥሮዋ ስውር እሬት ናት መራራ፥ ሲሻት ወለላ ማር፥ አብራ ኗሪ ሆና፥ ቢያዋዩዋት አትሰማ ሲተዋት ፈላጊ ሌትና ቀን ደካማ፥ ሁሉ ታዛዧዋ ነው የላት ተቃዋሚ ድርጎዋን ተቀባይ ብያኔዋን ሰሚ። ውሸት ሲሏት እውነት እውነት ሲሏት ውሸት ለምስክርነጥ። የማታስተማምን ለምስክርነጥ። ምስጢር ህይወት ብቻ.... ቢማስን፣ ቢማስን፣ ሰው ያልደረሰባ ንፅሁ ሲሏት እድፍ፣ ሲንቋት ፀአዳ ሲጠሏት አፍቃሪ ሲቀርቧት ምትጎዳ ሲማፀኗት ንፉግ ሲወቅሷት ችሮታ የምታጎብት እልልትን ከዋይታ፥ የምታፈራርቅ ፀሎት ከቱማከቱማታታ ምስጢር ህይወት ብቻ… ወዳጅም ጠላትም ደመኛ ባላንጣ የነፍስ ቤዛም ናት የመረገም እጣ እሩቅ ናት እረቂቅ ምስጢር ህይወት ብቻ
Sep 25, 20222 engagements